የጨረታ ማስታወቂያ
የክርስቲያን በጎ አድራጉትና ልማት ማህበራት ህብረት (CCRDA) ከ400 በላይ አባላት ያሉት ከ45 ዓመት በላይ በልማትና በጎ አድራጉት ሥራ ላይ በማገልገል ላይ የሚገኝ ድርጅት ነው::
ድርጅቱ የCOVID 19 ስርጭትን ለመቆጣጠር የሚውሉ ከሰር በዝርዝር የተጠቀሱትን እቃዎችና አገልግሎቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
SI NO. | Items | Unit of Measurement | Quantity |
1 | Water Storage Tanker (15 M°) (Plastic water tanker (Roto) 15000L Polyethylene (Pvc) is non-corrosive for long life. Pvc tanks are lightweight and easy to handle – no heavy equipment needs) | Pcs | |
2 | Water Storage Tanker(5 M3) (Plastic water tanker (Roto) 5000L Polyethylene (Pvc) is non-corrosive for long life. Pvc tanks are lightweight and easy to handle – no heavy equipment needed) | Pcs | |
3 | Solid Waste Management Dust Bin (15-20L) (Plastic solid waste management dust bin 20L which with foot paddle or automatic) | Pcs | |
4 | Hand wash facility (Non-contact hand wash constructed with 1000L water tanker and Hand wash facility open automatic or with foot paddle) | Pcs | |
5 | Dignity kit (10%) Dignity kits typically contain standard hygiene items such as sanitary napkins, underwear, launder soap, toothbrushes & Toothpaste, and bath soap | Pcs | |
6 | Boot adult pair Boot shoes that used during chemical disturbing or spring | Pcs | |
7 | Gloves rubber heavy-duty (Chemical resistant heavy-duty rubber-coated PVC gloves which feature durable gloves with protection against a range of hazards, from abrasion to chemicals during cleaning) | Pcs | |
8 | Broom (cleaning) | Pcs | |
9 | Buckets (15L) plastic | Pcs | |
10 | Jerry can (20L) | Pcs |
በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች፡
- የግብር ከፋይ መለያ የምስክር ወረቀት ( Tin Certificate) ኮፒ
- የቫት ተመዝጋቢ የምስክር ወረቀት ኮፒ
- የታደሰ የንግድ ፈቃድ ኮፒ ያላቸው መሆን አለባቸው::
ተጫራቾች የእቃዎቹን ዝርዝር የያዘ ሰነድ ከድርጅቱ ቢሮ ቁጥር 103 የማይመለስ ብር /50 ሃምሳ ብር/ በመክፈል ወስደው ለእያንዳንዱ እቃ የሚያቀርቡትን ዋጋ በመሙላት በታሸገ ኢንቨሎፕ በድርጅቱ ቢሮ ቁጥር 304 ለዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ማስባት ይኖርበቸዋል::
የክርስቲያን በጎ አድራጐትና ልማት መሀበራት ህብረት የተሻ ለአማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሰሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
የክርስቲያን በጎ አድራጐትና ልማት መሀበራት ህብረት
አድራሻ፡ ቃሊቲ ከአሽከርካሪዎችና ሜካኒኮች ማሰልጠኛ ማዕከል ፊት ለፊት
ስልክ ፡ 251-114-390322
ሪፖርተር: እሁድ መስከረም 10 ቀን 2013 ዓ . ም