የጨረታ ቁጥር SMTSE/ /
ጎባ/ ግጨ/04/2013/2020
ሸገር የብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በሰንጠረዥ የተገለፁ የአውቶቢስ እና የሌሎች ተሽከርካሪዎች ቲዩብ ለስ/Tubeless/ ጎማ ፣ ባትሪ እና የጎማ መጠገኛ መገልገያ መሳሪያዎች በሃገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
ተቁ | የሚገዛው እቃ (አገልግሎት) አይነት | የሎት ምድብ | የጨረታ ማስከበሪያ መጠን | የጨረታ ሰነድ መመለሻ ቀን | የጨረታ ሰነድ መከፈቻ ቀን |
1 | የአውቶቢስ ጎማ Tubless 295/80r22.5 አና ሌሎች | ሎት አንድ | ብር 200,000 | መስከረም 15/2013 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 | መስከረም 15/2013 ከሰዓት 8፡30 |
2 | Battery 6-QW-195/200MF cylindrical, maintenance free battery | ሎት ሁለት | ብር 100,000 |
ስለሆነም- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች፡
- ከስራው ጋር አግባብነት ያለው ሆኖ በዘመኑ የታደስ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ ፣የዘመኑን ግብር መከፈላቸውንና በጨረታ መሳተፍ የሚያስችል ወቅታዊ ደብዳቤ (Tax Clearance) በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ ስለመሆናቸው የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት፣የተጨማሪ እሴት ታከስ ምዝገባ ምስከር ወረቀት (AT Registration) እና የግብር ከፋይ መለያ ሰርተፊኬት(TገN Certificate) ማቅረብ አለበት፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 ( ሁለት መቶ ብር በመያዝ 22 እየሩስ ህንጻ፣ 7ኛ ፎቅ፣ ሸገር የብዙኃን ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት የግዥና ንብ/አስተ/ዋና የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 7 07 መውሰድ የሚችሉ ሆኖ የጨረታው ሰነድም በዚሁ እድራሻ በመምጣት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል፡፡
- ተጫራቾች በሰንጠረዥ በተገለጸው የብር መጠን የጨረታ ማስከበሪያ ከህጋዊነት ማረጋገጫ ከቴክኒካል/ ኦርጅናል ሰነዶች ጋር በሲፒኦ ወይንም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ዋስትና በማስያዝ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከወሰዱበት ቀን ጀምሮ በተራቁጥር 2 በተገለፀው እድራሻ ከላይ በሰንጠረዥ በተገለጸው ቀን ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታ ሰነዱ የሚከፈት ሲሆን ዘግይቶ የቀረቡ የጨረታ መልሶች ተቀባይነት የላቸውም፡፡
- ተጫራቾች በሚወዳደሩባቸው ለእያንዳንዳቸው ሎቶች የታሸገ አራት ኢንቨሎፕ (ቴክኒካል ሰነድ እና ፋይናንሻል ሰነድ ኦርጅናል እና ኮፒ) ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን ኦርጅናልና ኮፒ ተብሎ ፖስታዎቹ ላይ መገለጽ አለበት፡፡
- የሸገር የብዙኃን ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ጨረታውን የሚመለከት መረጃ በስቁ- 011-8-33-34 62/01118-33 40 76 ማግኘት ይችላሉ፡፡
ሸገር የብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት
አዲስ ዘመን: ቅዳሜ ነሀሴ 16 ቀን 2012 ዓ . ም