የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር UEAP/NCB/010/2011
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የአገር አቀፍ ኤሌክትሪክ አቅርቦት ፕሮግራም ጽ/ቤት
- በሎት-1 የጽሕፈት መሳሪያዎች፣
- በሎት2 የፅዳት ዕቃዎችና
- በሎት 3 ቶነሮችን ለመግዛት በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በጨረታ ለማወዳደር ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም፡
2 ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡና በመስኩ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ፤ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ፤በኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ድረ ገጽ በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡለድሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፣
- የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው ሲጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 200.00 ( ሁለት መቶ ብር) በመክፈል የኢ.ኤ.ኢእገር አቀፍ ኤሌክትሪክ አቅርቦት ፕሮግራም ጽ/ቤት ከካቴድራል መብራት ወደ አራት ኪሎ በሚወስደው መንገድ በተለምዶ እሪ በከንቱበሚባለው አካባቢ ሰርጌስ ከሊኒክ ሕንፃ ላይ 5ኛ ፎቅ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም የባንክ ዋስትና (Bank Guarantee) በኢ.ኤ.ኤ. አገር አቀፍ ኤሌክትሪክአቅርቦት ፕሮግራም ስም ወይም EEU-UEAP ስም ተዘጋጅቶ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ከታች በሰንጠረዥ በተገለጸው መሰረት ማቅረብአለባቸው::
- ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ጨረታ ቁጥር UEAP-NCB /010/2011 የሚል ምልክትበማድረግ የሚወዳደሩበትን ሎት በመጥቀስ ከታች በተገለጸው ቀንና ሰዓት ድረስ በኢ.ኤ.ኢ አገር አቀፍ ኤሌክትሪክ እቅርቦት ፕርግራም ጽ/ቤትከካቴድራል መብራት ወደ አራት ኪሎ በሚወስደው መንገድ በተለምዶ እሪ በከንቱ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ሰርፊስ ክሊኒክ ሕንፃ ላይ 2ኛፎቅ በመቅረብ በመምጣት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
የግዥው ዓይነት | ሎት ቁጥር | የጨረታ ማስከበሪያመጠን በሲፒኦ | የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት | የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት |
የጽሕፈት መሳሪያዎች | 1 | 10,000.00 | ግንቦት 12 ቀን 2011 ዓ.ምከቀኑ 8፡00 | ግንቦት 12 ቀን 2011 ዓ.ም ከቀኑ8፡30 |
የፅዳት ዕቃዎች | 2 | 10,000.00 | ግንቦት 12 ቀን 2011 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 | ግንቦት 12 ቀን 2011 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 |
የተለያዩ ቶነሮች | 3 | 20,000.00 | ግንቦት 12 ቀን 2011 ዓ.ምግንቦት 12 ቀን 2011 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 | ግንቦት 12 ቀን 2011 ዓ.ምግንቦት 12 ቀን 2011 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 |
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባይገኙም/ ከላይ በሰንጠረዥ በተገለጸው ቀንና ሰዓት ላይ ይከፈታል፣
- ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር፡- 0111263154 መደወል ይችላሉ፡፡
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት
የአገር አቀፍ ኤሌክትሪክ አቅርቦት ፕሮግራም ጽ/ ቤት
አዲስ ዘመን: ሰኞ ሚያዝያ 28 ቀን 2011 ዓ . ም