በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር EEP/ST/NCB/24/11
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከስር በሰንጠረዡ የተገለጹትን ዕቃዎች በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡
- በጨረታው መወዳደር የሚችሉ በዘርፉ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ የታክስ ከፋይነት ቲን ቁጥርያላቸው እና በግዢኤጀንሲው ድረ ገጽ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ናቸው::
- ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሥራ ቀናት እና ሰዓት በድሉ ሕንፃ አጠገብ ኮሜርስ ጀርባ በሚገኘው ዋናውመ/ቤት ፕሮኪዩርመንት ቢሮ የማይመለስ ብር 300.00/ ሦስት መቶ ብር/- በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተመለከቱትን ግዥ ነጠላ ዋጋ ዝርዝር በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ቁጥር EEP/ST/NCB/24/11 የሚል ምልክት በማድረግ ከታች በተቀመጠው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ተ.ቁ | የግዥው ዓይነት | የጨረታ ማስከበሪያመጠን በሲ.ፒ.ኦ./ የባንክዋስትና | የጨረታው መዝጊያ ቀንናሰዓት | የጨረታው መክፈቻቀንና ሰዓት |
1 | የተለያዩ መጠን ያላቸው ጐማዎች | 50,000.00 | ሚያዚያ 14 ቀን 2011 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት | ሚያዚያ 14 ቀን 2011 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት |
- ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር፡- 011-5580627 ወይም 011-5580781 መደወል ይችላሉ፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
አዲስ ዘመን: አርብ መጋቢት 27 ቀን 2011 ዓ . ም