የጨረታ ቁጥር DCE/EM/90/2019
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በተገለፀው ዝርዝርመሰረት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡
Item No | Description | Unit | Qty | Remark |
1 | Supply and fix fuel pump | Set | 01 | As per attached specification |
ስለሆነም፡ –
- ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ፣ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃእና በጨረታ ለመወዳደር የሚያስችላቸው ከግብር ሰብሳቢው ባላስልጣን የተሰጠ የታደሰ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዘብ ሰተጫራቾች መመሪያ ተራ ቁጥር 73 እና 14 በተጠቀሰው መሠረት መሆንአለበት፡ ፡
- አንድ ተጫራች መወዳደር የሚችለው በአንድ ዓይነት ዕቃ ብቻ ነው፡፡ በአማራጭ የቀረበ ዋጋ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 / ሁለት መቶ ብር / በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ወሎ ሠፈር አካባቢ በሚገኘውየመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋናው መ / ቤት የግዥ የሥራ ሂደት ኬዝ ቲም ቢሮ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታው ለተዘረዘሩት ዕቃዎች ብዛት (quantity) በሙሉ መሆን አለበት፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ እሰከ ሚያዚያ 8/2011 ዓ . ም ከቀኑ 8 ፡ 00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ሚያዝያ 8/2011 ዓም . ከቀኑ 8 ፡ 15 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያአዳራሽ ይከፈታል፡፡
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡ – የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-84
ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72
ፖሳቁ 3414 ክስ ቁ 0114-40-04-71/0114-42-07-46
ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ
ሪፖርተር: እሁድ መጋቢት 15 ቀን 2011 ዓ . ም