ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
ለቦሩ ሜዳ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል የመነጽር እና የእይታ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታውመሳተፍ የሚፈልግ ድርጅትም ሆነ ግለሰብ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
- በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ
- ቲን ነበር ማቅረብ የሚችል
- የሚቀርበው እቃ ጥራት ያለውና ኦርጅናል የሆነ
- ተጫራቾች ለሚጫረቱበት የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ምስክር ወረቀት ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉመሆን አለባቸው፡፡
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ተመዝጋቢ የሆኑ
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ሰነድ ዋናው እና ፎቶ ኮፒውን ለየብቻው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ወይም ቢሮለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ማቅረብይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታ ሳጥኑ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት 16 ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ ይታሸግና በዛው ቀን የጨረታ ሳጥኑማስታወቂያ በወጣበት 16 ኛው ቀን ከጠዋቱ 4 ፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዎ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቦሩ ሜዳሆስፒታል ግ/ፋ ቢሮ ቁ.3 ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች ከጨረታው ሰነድ ጋር አብሮ በቀረበው የጨረታ መመሪያ መሠረት ተገዥ መሆን አለበት
- የጨረታ ሳጥኑ የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይንም በበዓል ቀን የሚሆን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ይከፈታል፡፡
- ሆስፒታሉ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ –
በስልክ ቁጥር – 033 119 05 23/ 0914614531/0914298562
ደውለው ይጠይቁን
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤና
ቢሮ የቦሩ ሜዳ ሆስፒታል የግዥ ፋይ
/ ንብ / አስ / ደጋፊ የሥራ ሂደት
አዲስ ዘመን: ረቡዕ መጋቢት 11 ቀን 2011 ዓ . ም