የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር አ / አ / ከ / ኤ / አ / ግ / ጨ /006/2011
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኤሌክትሪክ አገልግሎት በሎት -1 ዴስክቶፕ ኮምፒዩተር እና ሌሎች ተዛማጅየቢሮ መገልገያ እቃዎች እና በሎት -2 የፕሪንተር፣ የፋክስ እና የፎቶ ኮፒ ማሽን ቶነሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Sr.No | DESCRIPTION | Unit | Quantity |
ሎት 1 | Desktop Computer | each | 40 |
Photocopy machine with Toner | each | 4 | |
printer with Toner | each | 8 | |
Fax machine with Toner | each | 5 | |
Scanner | each | 3 | |
Projector | 3 |
Sr.No | DESCRIPTION |
ሎት -2 | Different types of Laserjet Printer, Photocopy machine and Fax Machine toners |
- ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እናከሀገር ውስጥ ገቢ ባለስልጣን ጽ / ቤት ጨረታ ላይ እንዲሳተፉ የሚል ማስረጃ ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡
- ተጫራቾች የመንግስት ድርጅቶች በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ እንዲችሉ በግዥ ኤጀንሲ ዌብሳይት ላይ የተመዘገቡመሆኑን ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ ከላይ የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች በማያያዝ መወዳደር የሚችሉ ሲሆን ዝርዝር ሁኔታው በጨረታ ሰነዱውስጥ ይገኛል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለሎት 1 የማይመለስ ብር 320.00 ( ሶስት መቶሃያ ) እና ለሎት -2 የማይመለስ ብር 200.00( ሁለት መቶ ) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ
- አድራሻ፡ – ሃያ ሁለት ድንበሯ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው በአዲስ አበባ ከተማ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና መ / ቤት ግዥ እናፋሲሊቲ ቢሮ፣
- ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን ለሎት -1 ብር 40,000.00 / አርባ ሺ / እና ለሎት -2 ብር5,000.00 / አምስት ሺህ / በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /CPO/ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ ለስድስት ወራትየሚያገለግል የባንክ ዋስትና (Bid Bond) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ቴክኒካል « ኦሪጅናል እና ኮፒ » እና ፋይናንሻል «ኦሪጅናል እና ኮፒ » በማለት በተለያየ ፖስታ በማሸግ እና ሁለቱን በአንድ ትልቅ ፖስታ በማድረግ ጨረታ ቁጥር አ / አ / ከ / መ / ኤ/ አ / ግ / ጨ /006/2011 ሎት -1 ወይም ሎት -2 የሚል ምልክት በማድረግ እስከ መጋቢት 25 ቀን 2011 ዓ . ም ከቀኑ 8 ፡00 ስዓት ድረስ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣
- ጨረታው መጋቢት 25 ቀን 2011 ዓ . ም ከቀኑ 8 ፡ 00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊወኪሎቻቸው በተገኘበት ከቀኑ 8 ፡ 30 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0116-36-60-52 መደወል ይችላሉ፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ ኤሌክትሪክ አገልግሎት
አዲስ ዘመን: ቅዳሜ መጋቢት 7 ቀን 2011 ዓ . ም