የጨረታ ማስታወቂያ
የሱሉልታ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ለ2011 የበጀት ዓመት 2ተኛ ዙር ግዥ በወረዳ ውስጥ ለሚገኙ መ/ቤቶች
- ቋሚ ዕቃዎች (ለቢሮ ፈርኒቸሮች)
- የሠራተኞች የደንብ ልብስ
- የጽዳት ዕቃዎች
- ስቴሽነሪ እና
- የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሠረት
- በጨረታው ለመካፈል የምትፈልጉ በተጠቀሱት የሥራ መስኮች የተሰማራችሁ ነጋዴዎች የዘመኑን የታደሰ የንግድ ፍቃድ እና TIN ያላቸው መሳተፍ ትችላላችሁ፡፡
- የጨረታው ማስከበሪያ ዋስትና 5,000/ አምስት ሺህ ብር ብቻ/ CPO በሱሉልታ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት በሚል ስም በማሠራትማቅረብ ይችላሉ፡፡
- የጨረታ ሰነዱን በሥራ ሰዓት የማይመለስ ብር 100/ አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከሱሉልታ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት መግዛትይችላሉ፡፡
- ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ15 ተኛ ቀን ከጠዋቱ 4 ፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውበተገኙበት በሱሉልታ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ ቤት ይሆናል፡፡
- ተጫራቾች ተጨማሪ የእሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑና የዚህን ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- መሥሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- ስልክ ቁጥር 011 188 0174/011 188 0028/ 09 11 574836
በፊንፊኔ ዙሪያ በኦሮሚያ ልዩ ዞን መስተዳድር
የሱሉልታ ወረዳ ገ/ ኢ/ ት/ ጽ/ ቤት
አዲስ ዘመን: አርብ መጋቢት 6 ቀን 2011 ዓ . ም