Call: Tel. 0902 478585, 0118 547556

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ለጤና ጥበቃ ቢሮ ለ 2011 ዓ . ም በጀት ዓመት በጤና ጥበቃ ቢሮ በክልሉ ውስጥ ላሉት የተለያዩየህክምና ተቋማት (Orthopedics Equipment and Supplies) የአጥንት ህክምና አገልግሎት የሚውሉ መሳሪያዎች ግዥ እንድንገዛQAF/B07/2221 በቀን 29/05/2011 ዓ . ም ለመግዛት የተፈለገው ከላይ የተጠቀሱትን ዕቃዎች ግዥ ለመግዛት ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎችበግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ad

ህክምና አገልግሎት መስጫ መሳሪያዎች   ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችማሟላት ይጠበቅባቸዋል።

 1. በዚህ ግልፅ ጨረታ የሚወዳደሩ አቅራቢ ድርጅቶች በ 2011 ዓ . ም በጀት ዓመት የታደሰ የንግድ ፈቃድ የአቅራቢነት ምዝገባምስክር ወረቀት የተጨማሪ እሴት ታክስ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ምዝገባ ሠርተፍኬት ማቅረብ አለበት፡፡
 2. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የመወዳደሪያ ሃሳብ ኦርጅናሉን በአንድ ፖስታ፤ ኮፒውን በአንድ ፖስታ የተጫራቾቸ ስምና ፊርማ አድርሻበግልፅ ተፅፎባቸው ሁለቱም ፖስታዎች በአንድ ፖስታ ተደርጎ በሠም ታሽጎ መቅረብ ሲኖርበት በፖስታ ውስጥ ተደርጎ በተወሰነውጊዜና ሰዓት በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤና ጥበቃ ቢሮ በግዥና ፋይ / ንብ / አስ / ደጋፊ ሥራ ሂደት ሕንጻ ቁጥር ለዚሁተብሎ የተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው ::
 3. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የመወዳደሪያ ሃሳብ ቢሮው ለመግዛት የፈለገውን ዕቃዎች ግዥ የመወዳደሪያ ሰነድ ማቅረብ ወይምየመጫረቻ ሰነድ ማምጣት ግዴታ አለባቸው፡፡
 4. የሚገዙትን ዕቃዎችን ዓይነት እና ዝርዝር መግለጫ (specification) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡
 5. ማንኛውም የጨረታ ተወዳዳሪ ለሚያቀርባቸው ዕቃዎች ቫት ሳይጨምር የጠቅላላ ዋጋውን 1% የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድወይም (CPO) ከመወዳደሪያ ሃሳብ ማቅረቢያ ጋር በፖስታ ታሽጎ ማቅረብ አለበት።
 6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 ( አንድ መቶ ብር ከፍለው ከአፋር ብሔራዊክልላዊ መንግሥት ጤና ጥበቃ ቢሮ በግዥና ፋይ / ንብ / አስተ / ደጋፊ ሥራ ሂደት ሕንጻ ቁጥር 1 መውሰድ ይችላሉ፡፡
 7. የተዘጋጀው ጨረታ ዝርዝር ሰነድ ይህ ማስታውቂያ ከወጣበት ቀን ለተከታታይ 10 ( አስር ) የሥራ ቀናት ሲሆን በ 10 ቀንከጠዋቱ፡ 3 ፡ 00 ሰዓት የጨረታው ሳጥን ተዘግቶ በዚያው ቀን ከጠዋቱ 4 ፡ 00 ሰዓት ተጫራቾች ባለቤቱ ወይም ህጋዊወኪሎቻቸው ::  በተገኙበት ከአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤና ጥበቃ ቢሮ በግዥና ፋይ / ንብ / አስተ / ደጋፊ ሥራ ሂደትሕንጻ ቁጥር 1 ይከፈታል።
 8. ተጫራቾች ሰነዱን ገዝተው በመሙላት እና በማዘጋጀት ኦሪጅናል የመወዳደሪያ ሃሳብ ዶክመንታችሁን በአንድ ፖስታ ውስጥ በሰምበማሸግ ኮፒውን በሌላ ፖስታ ውስጥ በሰም በማሸግ በማስገባት ሁለቱንም ፖስታዎች በአንድ ፖስታ አድርጎ በሰም አሽገው ለዚሁግዥ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
 9. 9. አሸናፊው ድርጅት የአሸነፈበትን ዕቃዎች ወይም አገልግሎቶች አግባብ ባላቸው ቢሮው በሚያቀርባቸው ባለሙያዎች ተፈትሾናተረጋግጦ ሻጭ ድርጅት ማቅረብ እና ማስረከብ ግዴታ ያለባቸው ሲሆን ይህንን የማያደርግ አሸናፊ ድርጅት ካለ ዕቃዎቹን የማንረከብመሆኑን በጥብቅ እናስታውቃለን፡፡
 10. ሻጭ ድርጅት ለአሸነፈበት ዕቃዎች ቢሮው ባቀረበው የዕቃዎች ዝርዝር ሁኔታ ማቅረብ ሲኖርበት ይህ ሳይሆን ቀርቶ ሌላ ተለዋጭ ዕቃአምጣ ተብሎ ካመጣ ተለዋጭ ዕቃ ማምጣት የተፈቀደለትን ከቢሮወ : ከታዘዘበት ህጋዊ ደብዳቤ ጋር አያይዞ ማቅረብ ግዴታአለበት።
 11. ሻጭ ንብረቱን በንብረት ክፍል ድረስ ወስዶ ካስረከበ በኋላ በስሙ ሞዴል 19 አስቀምጦ ሂሰብ ክፍል ወስዶ ሂሳቡን ማወዳደርአለበት፡፡
 12. የጨረታው መክፈቻ ጊዜ ቀን የጨረታውን መክፈቻ ፕሮግራሙን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኑም ቢቀሩየጨረታው መክፈቻ ሂደት አያስተጓጉልም፡፡
 13. ቢሮው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

በተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለጎት አፋር ብሔ / ክል / መንግስት ጤና ቢሮ በስልክ ቁጥር 033-666-00-21 ደውለው ይጠይቁ፡፡

የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤና ጥበቃ ቢሮ


አዲስ ዘመን: ቅዳሜ የካቲት 23 ቀን 2011 ዓ . ም

2021 Ethiopia Market | Addis Ababa, Ethiopia